Sunday, 24 January 2016

"እኛ ኢትዮጵያውያን ፍትህን ፍለጋ ተሰማርተናል!"

#ስለ-ፍትህ እንዘምራለን!
#ስለ-ፍትህ እንጮሀለን!
#ስለ-ፍትh እንጣራለን !
#ስለ-ፍትህ አንታገላለን!
#ስለ-ፍትህም ማንኛውንም መሰዋዕትነት እንከፍላለን!
#ፍትህ~ፍትህ~የፍትህ 

"አርበኞች ግንቦት 7:የአንድነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የዜጎችና የአገር ውርደት ይብቃ! በተባበረ ክንድ ህወሓት ይወገድ፤ በምትኩም ፍትህ፣ ነፃነት፣ ዲሞክራሲና እኩልነት የሰፈነባት ኢትዮጵያን ለመመሥረት መሠረት እንጣል፤ ይህንን ታላቅ ኃላፊነት ለመወጣት በኅብረት እንነሳ ይላል።

No comments:

Post a Comment