Wednesday, 8 June 2016

ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል | 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም


  • 242
    Share
(ዘ-ሐበሻ) ሰመጉ ባወጣው 141ኛው ልዩ መግለጫው መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች መገደላቸውን በስም ዝርዝር አስታወቀ:: 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ያለው የሰብ አዊ መብቶች ጉባኤ መግለጫ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ብሏል:: ሙሉ መግለጫውን ከታች ይመልከቱ:-
semegu 3semegu 4semegu1semegu 5semegu2 by ZEHABESHA.COM

No comments:

Post a Comment