Thursday, 2 June 2016

ስሚ ያጣ ትውልድ

በምእራብ ጎጃም ዞን በደጋ ዳሞት ወረዳ በፈረስ ቤት ከተማ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መቋረጥ ተከትሎ ተቃውሞ ያሰሙ ተማሪዎች እስካሁን ድረስ እንደ ታሰሩ ይገኛሉ።ተማሪዎቹ ያለምንም የፍርድ ቤት ትእዛዝ በፖሊስ ጣቢያ ታጉረው እዳያጠኑና ለሚቀጥለው ፈተና እዳይዘጋጁ እየተደረጉ ነው ሲሉ ያካባቢው ነዋሪዎች መረጃውን ዛሬ ጥዋት አድርሰውኛል።ጭቆናዉ በዛ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ስላለው የሕዝብ ፍጅት እና ሰቆቃ ስሚ ያጣ ትውልድ 

No comments:

Post a Comment